Kaikki kirjat 25 % alennuksella koodilla: BOOKS

  • check Yli 10 miljoonaa kirjaa
  • check Uutuuksia joka päivä
  • check Yli 1 miljoona asiakasta luottaa meihin
  • check Hyvät hinnat ja alennukset
  • check Toimitus koko Eurooppaan

የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከኢየሱስ ጋር የሚያደርጉበት የ50 & ¿¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿ ¿¿¿¿¿¿¿¿ ¿50 ¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿ - Susan Freese

englanti
2024-04-01
32,39 € 43,18 €

-25% koodilla BOOKS

Toimittajalla varastossa

Toimitus 10-16 arkipäivässä

30 päivän palautusoikeus

አንድ ይግዙ። አንድ ስጦታ ይስጡ።* የእርስዎ ህይወት በ50 ቀናት ውስጥ ሊለወጥ ይችላል። ይህ ሁሉም በአንድ ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ መሳሪያ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአዳዲስ ክርስቲያኖች አስፈላጊ የሆኑ የህወት ዘመን ደቀመዝሙርነትን ይዟል (ምንም የምዕራባዊያን ምሳሌዎች የሉም)። የእግዚአብሔርን ታሪክ እና እርስዎ በዚያ ውስጥ ያለዎትን ኃላፊነት በግልጽ ሳይገነዘቡ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት ማድረግ እና አላማውን መፈጸም ይከብዳል። እነዚህ 50 እለታዊ ንባቦች እርስዎ ከኢየሱስ ጋር ባለዎት ጓደኝነት ጥልቅ ለማድረግ እና የእርሱ ተከታይ ለመሆን ተግባራዊ በሆኑ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የህይወት ዘመን የእምነት አስፈላጊዎችን ይገልጻል። በዚህ ቀላል ... Täydellinen kuvaus

Saatat myös pitää

Kuvaus

አንድ ይግዙ። አንድ ስጦታ ይስጡ።* የእርስዎ ህይወት በ50 ቀናት ውስጥ ሊለወጥ ይችላል። ይህ ሁሉም በአንድ ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ መሳሪያ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአዳዲስ ክርስቲያኖች አስፈላጊ የሆኑ የህወት ዘመን ደቀመዝሙርነትን ይዟል (ምንም የምዕራባዊያን ምሳሌዎች የሉም)። የእግዚአብሔርን ታሪክ እና እርስዎ በዚያ ውስጥ ያለዎትን ኃላፊነት በግልጽ ሳይገነዘቡ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት ማድረግ እና አላማውን መፈጸም ይከብዳል።

እነዚህ 50 እለታዊ ንባቦች እርስዎ ከኢየሱስ ጋር ባለዎት ጓደኝነት ጥልቅ ለማድረግ እና የእርሱ ተከታይ ለመሆን ተግባራዊ በሆኑ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የህይወት ዘመን የእምነት አስፈላጊዎችን ይገልጻል።

በዚህ ቀላል እና ህይወት ቀያሪ ጉዞ በኩል በ50 ቀናት ውስጥ የበሰሉ አማኞች በአመታት ውስጥ ያወቁትን ነገር ይማሩ።

ሳምንት 1፦ የእግዚአብሔር ታሪክ-የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ ታሪክን ማግኘት

ሳምንት 2፦ የእርስዎ ታሪክ-በክርስቶስ ያለዎትን አዲሱን ማንነት ማድነቅ

ሳምንት 3፦ የእርስዎ አላማ-የእርስዎን የህይወት አላማ መፈጸም

ሳምንት 4፦ መጣበቅ-ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቆ መቆየት

ሳምንት 5፦ የእግዚአብሔር ቃል-የህይወት ደራሲውን ማዳመጥ

ሳምንት 6፦ ጸሎት-የህይወት ደራሲው ጋር መነጋገር

ሳምንት 7፦ መንፈስ ቅዱስ-በእግዚአብሔር ጥንካሬ ታሪክዎን መኖር


በእያንዳንዱ ሳምንት በመጽሐፍ ቅዱስ የተሳሰረ ትረካን ይማራሉ።


ይህ መጽሐፍ የሚከተለውን ከሆነ ለእርስዎ የሚሆን ነው፦

- በኢየሱስ አዲስ አማኝ ሆነው እምነትዎን ለማሳደግ ቀጣዮቹን እርምጃዎች የሚፈልጉ ከሆነ፣

- ደቀ መዝሙር ለመሆን ወይም ሌሎችን ደቀመዝሙር ለማድረግ የሚፈልጉ ክርስቲያን ሲሆኑ፣

- ክርስትናን እያሰሱ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ እንዴት መሆን እንደሚቻል ማወቅ የሚፈልጉ ከሆነ፣

Lisätietoja

Kirjoittaja Susan Freese
Julkaisija All in Ministries International
Julkaisuvuosi 2024
Kannen tyyppi Pehmeäkantinen
EAN 9781958535011
Kirjoita oma arvostelusi
Arvostelet: የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከኢየሱስ ጋር የሚያደርጉበት የ50 & ¿¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿ ¿¿¿¿¿¿¿¿ ¿50 ¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿
Arvostelusi:

Goodreads-arvostelut

32,39 € 43,18 €