Kaikki kirjat 25 % alennuksella koodilla: BOOKS
-
Yli 10 miljoonaa kirjaa
-
Uutuuksia joka päivä
-
Yli 1 miljoona asiakasta luottaa meihin
-
Hyvät hinnat ja alennukset
-
Toimitus koko Eurooppaan
አፍቃሪው አንበሣ ከህልሙ ተነሣ ዕድሜ ጠገብ የሆነ ኢትዮጵያዊ ተረትን መሠረት አድረጎ የተጻፈ - ሚኻል(ማህሌት) ባርኦን እሸቱ,በጌታቸው እሸቱ
አፍቃሪው አንበሣ ከህልሙ ተነሣ ዕድሜ ጠገብ የሆነ ኢትዮጵያዊ ተረትን መሠረት አድረጎ የተጻፈ
ሚኻል(ማህሌት) ባርኦን እሸቱ, በጌታቸው እሸቱ
13,41 €
17,88 €
-25% koodilla BOOKS
Toimittajalla varastossa
Toimitus 10-16 arkipäivässä
ይህ የጽሁፍ ስራ እድሜ ጠገብ ከሆነ የኢትዮጵያ ተረት የተወሰደ ነው።አንበሳዉ በአጋጣሚ አይቶ የወደዳትን ቆንጆ ልጅ ለማግባት አባቷን ይጠይቃል። በሀሳቡ የተደናገጡት አባት ግን አንበሳው ሊያሟላቸው አይችልም ብለው ያመኑትን ቅድመ ሁኔታ እንዲያሟላ ግፊት በማድረግ ጥያቄዉን እንዳይገፋበት ለማድረግ ይሞክራሉ። አንበሳው ደግሞ ፍላጎቱን ለማሳካት ቆርጦ ተነስቷል ፡፡ ታሪኩ እንዴት ይጠናቀቅ ይሆን? በመጽሐፉ ውስጥ መልሱን ያገኛሉ፡፡ መልካም ንባብ።
Kuvaus

Kirja-asiantuntija Olibro
Hei, olen Olibro. Kuinka voin auttaa?
Hei, olen Olibro. Voinko auttaa?